(ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያገኛሉ) በተለያዩ አገራት የሚገኙ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች እና ኢትዮጵያውያን ክርስቲያኖች የትንሳኤን በዓል የሚያከብሩት ዛሬ ነው። እለቱ እየሱስ ክርስቶስ ...
ሩሲያ በዩክሬን ካርኪቭ እና ዲኒፕሮ ክልሎች በአንድ ጀንበር በሰው አልባ አውሮፕላኖች ላይ ባደረሰችው ጥቃት በትንሹ ስድስት ሰዎች ቆስለዋል። በተጨማሪም በጥቃቱ ወሳኝ የሆኑ መሰረተ ልማቶችን፣ የንግድ ...
የፈረንሣይ አለም አቀፍ የመዋቢያዎች ዘርፍ በሚቀጥለው ሳምንት በ ቻይናው ፕሬዘዳንት ዢ ጂንፒንግ እና በፈረንሳዩ አቻቸው ኢማኑኤል ማክሮን መካከል በሚደረጉ ንግግሮች ላይ የቻይና የሀገር ውስጥ ገበያ ...
ከእስራኤል ጋር የተኩስ አቁም ስምምነትን መቀበል ለሀማስ “ቀላል ነገር” መሆን ቢገባውም ነገር ግን ታጣቂዎቹ በጋዛ አመራር ዙሪያ ያላቸው ተነሳሽነት ግልፅ አይደለም ሲሉ የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ...
የኬኒያ ፕሬዝደንት ዊሊያም ሩቶ ባለፉት ሳምንታት በኬንያ ሰፊ የጎርፍ አደጋ እና የመሬት መንሸራተት ያስከተለው እንዲሁም ቢያንስ 210 ሰዎች የሞቱበት ከባድ ዝናብ በዚህ ወር ተባብሶ እንደሚቀጥል ...
ቤኔት ከዩኤስኤጂኤም እህትማማች የሚዲያ ተቋማት አንዱ የሆነውን የራዲዮ ነፃ አውሮፓ ወይም ራዲዮ ሊበርቲ ባልደረባዋን አልሱ ኩርማሼቫን አስታውሰው አልሱ ለወራት ያለአግባብ ተይዛ በምትገኝበት የሩሲያ ...
ሰብአዊ መብት ጥሰቶችን በማባባስ እና የኢትዮጵያን ድንበር ተሻግረው በተፈፀሙ ወንጀሎች በዩናይትድ ስቴትስ ዓመታዊ የሰብአዊ መብት ሪፖርት የተወቀስች ኤርትራ፣ ወቀሳውን አጣጣለች። የዩናዩትድ ስቴትስ ...
በሰሜን ኢትዮጵያ አንድ በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት በሚተዳደር የፍልሰተኞች መጠለያ የነበሩ 1ሺሕ የሚሆኑ የሱዳን እና የኤርትራ ፍልሰተኞች ለቀው መውጣታቸውን ድርጅቱ ዛሬ ዓርብ አስታውቋል። ...
“ፕሬስ ለምድሪቱ የተፈጥሮ አካባቢ ቀውስ ባለበት ዓለም ጋዜጠኝነት” የሚል መርህ የተሰጠው የዘንድሮው የዓለም የፕሬስ ነጻነት ቀን አሁን ካለው ዓለም አቀፋዊ የአካባቢ ቀውስ አንፃር ለጋዜጠኝነት እና ሐሳብን በነጻነት ለመግለጽ አስፈላጊነት የተሰጠ ነው። ግጭቶች በበረከቱባት ዓለም ያለፈው ዓመት ለጋዜጠኞች የከፋ ...
በመንግሥት እና በፕሪቶሪያው የሰላም ስምምነት “አከራካሪ” እየተባሉ በሚጠሩ አካባቢዎች ከጦርነቱ በኋላ የተቋቋሙት አስተዳደሮች፣ በሁለት ወራት ውስጥ እንደሚፈርሱ ከፌደራልም ኾነ ከክልሉ መንግሥት የተገለጸላቸው ነገር እንደሌለ፣ የወልቃይት ጠገዴ፣ የራያ አላማጣ እና የጸለምት አካባቢዎች አስተዳደሮች አስታወቁ፡፡ ...
በልዩ ልዩ የኢትዮጵያ አካባቢዎች፣ ለፋሲካ በዓል የሚኾኑ ግብይቶች ከወትሮው ደምቀው በመካሔድ ላይ ናቸው፡፡ ...
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን፣ ትላንት በፖሊስ ተይዘው እንደታሰሩ ከገለጸቻቸው አምስት አገልጋዮቿ ውስጥ ሁለቱ፣ ዛሬ ዐርብ መፈታታቸውን ቤተሰቦቻቸው ገለጹ፡፡ በመንበረ ፓትሪያርክ ...