(ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያገኛሉ) በተለያዩ አገራት የሚገኙ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች እና ኢትዮጵያውያን ክርስቲያኖች የትንሳኤን በዓል የሚያከብሩት ዛሬ ነው። እለቱ እየሱስ ክርስቶስ ...
" ሲሉ የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን አርብ ማምሻውን ተናግረዋል። የጋዛን ሰርጥ የተቆጣጠረው ሃማስ የልዑካን ቡድኑን በድጋሚ ቅዳሜ ዕለት ወደ ካይሮ በመመለስ በግብፅ እና ...
ሩሲያ በዩክሬን ካርኪቭ እና ዲኒፕሮ ክልሎች በአንድ ጀንበር በሰው አልባ አውሮፕላኖች ላይ ባደረሰችው ጥቃት በትንሹ ስድስት ሰዎች ቆስለዋል። በተጨማሪም በጥቃቱ ወሳኝ የሆኑ መሰረተ ልማቶችን፣ የንግድ ...
የኬኒያ ፕሬዝደንት ዊሊያም ሩቶ ባለፉት ሳምንታት በኬንያ ሰፊ የጎርፍ አደጋ እና የመሬት መንሸራተት ያስከተለው እንዲሁም ቢያንስ 210 ሰዎች የሞቱበት ከባድ ዝናብ በዚህ ወር ተባብሶ እንደሚቀጥል ...
የፈረንሣይ አለም አቀፍ የመዋቢያዎች ዘርፍ በሚቀጥለው ሳምንት በ ቻይናው ፕሬዘዳንት ዢ ጂንፒንግ እና በፈረንሳዩ አቻቸው ኢማኑኤል ማክሮን መካከል በሚደረጉ ንግግሮች ላይ የቻይና የሀገር ውስጥ ገበያ ...
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን፣ ትላንት በፖሊስ ተይዘው እንደታሰሩ ከገለጸቻቸው አምስት አገልጋዮቿ ውስጥ ሁለቱ፣ ዛሬ ዐርብ መፈታታቸውን ቤተሰቦቻቸው ገለጹ፡፡ በመንበረ ፓትሪያርክ ...
ሰብአዊ መብት ጥሰቶችን በማባባስ እና የኢትዮጵያን ድንበር ተሻግረው በተፈፀሙ ወንጀሎች በዩናይትድ ስቴትስ ዓመታዊ የሰብአዊ መብት ሪፖርት የተወቀስች ኤርትራ፣ ወቀሳውን አጣጣለች። የዩናዩትድ ስቴትስ ...
በሰሜን ኢትዮጵያ አንድ በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት በሚተዳደር የፍልሰተኞች መጠለያ የነበሩ 1ሺሕ የሚሆኑ የሱዳን እና የኤርትራ ፍልሰተኞች ለቀው መውጣታቸውን ድርጅቱ ዛሬ ዓርብ አስታውቋል። ...
በሰሜን ጎጃም ዞን ጎንጂ ቆለላ ወረዳ፣ ላለፉት ሁለት ወራት ደመወዝ እንዳልተከፈላቸው የገለጹ ከአንድ ሺሕ በላይ የሚኾኑ መምህራን፣ ችግር ውስጥ መውደቃቸውን ተናገሩ፡፡ በወረዳው በሚገኙ 52 የአንደኛ ...
ዐቃቤ ሕግ የፖሊስን የምርመራ መዝገብ ተመልክቶ ክስ ለመመሥረት የጠየቀው የ15 ቀን ጊዜ ተፈቅዶለታል፡፡ ሊቀ አእላፍ ቀሲስ በላይ መኰንንን ጨምሮ፣ ሐሰተኛ ሰነድ በመጠቀም ከስድስት ሚሊዮን ዶላር ...
በጋምቤላ ክልል ጆር ወረዳ፣ ከአንድ ወር በፊት በታጣቂዎች ተፈጸመ በተባለ ጥቃት፣ 51 ሰዎች መገደላቸውንና 12 ሕፃናት ታግተው መወሰዳቸውን የገለጸው የወረዳው አስተዳደር፣ ከታገቱት ሕፃናት እስከ ...
የተከሰሱበትን የወንጀል ጉዳይ በማየት ላይ የሚገኘው የኒውዮርክ ችሎት ዳኛ የቀድሞው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ በምስክሮች የሚሰነዝሩትን ነቀፌታ እንዲያቆሙ የሚያዘውን የዳኛ ትእዛዝ በመጣሳቸው ዛሬ ...