በኢትዮጵያ አዳጊ ልጆችን፣ ከዕድሜያቸው በላይ በኾኑና ማኅበራዊ ጉዳዮችንና ፖለቲካዊ ቧልትን በቀላቀሉ የብዙኀን መገናኛ ፕሮግራሞች ላይ የመጋበዝና እንዲናገሩ የማድረግ ልምድ እየጨመረ መምጣቱን ...
በዩናይትድ ስቴትስ 43ኛ ፕሬዚዳንት ጆርጅ ዋከር ቡሽ የተጀመረው የአሜሪካ ፕሬዚዳንት የኤድስ አጣዳፊ ድጋፍ መርኃ ግብር በምኅጻሩ ፔፕፋር፣ የኢትዮጵያ ተጠባባቂ አስተባባሪ ቤንጃሚን ካስዳን ዛሬ ረቡዕ ...
“በሕገ ወጥ መንገድ ከፍ ያለ ዶላር ሊያዘዋውሩ ነበር” በሚል ተጠርጥረው በቁጥጥር ሥር የዋሉት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን የጠቅላይ ቤተ ክህነት ምክትል ዋና ሥራ አስኪያጅ ሊቀ አእላፍ ...
ሁሉን አቀፍ አገራዊ ምክክር ሒደቱ፣ በክልል ደረጃ በሳምንታት ጊዜ ውስጥ እንደሚጀመር የገለጸው የኢትዮጵያ አገራዊ ምክክር ኮሚሽን፣ በምክክር ሒደቱ ላይ መሳተፍ ለሚፈልጉ የታጠቁ ኀይሎች “የደኅንነት ...
ሰኞ ሚያዚያ 14/ 2016 ዓም በናይጄሪያ ዋና ከተማ አቡጃ ላይ የተሰበሰቡት የአሕጉሪቱ መሪዎች ይበልጥ እየተባባሰ በመጣው የጸጥታ ችግሮች ዙሪያ መክረዋል። ከተሰብሳቢዎቹም መካከል ሽብርተኝነትን ...
ከ133 አገሮች የተሰባሰቡ የሕዝብ አስተያታየት ግምገማዎች ያካተተው እና በዛሬው ዕለት ይፋ የተደረገው የአገራት የአመራር ብቃት የተጠየቀበት አንድ ጥናት፣ ጀርመን በዓለም አቀፍ ደረጃ ቀዳሚውን ...
"ሁለት ተጠባባቂ ብርጌዶችን ወደ ጋዛ ሰርጥ አዝምተናል" ሲል የእስራኤል ጦር ኅይል ዛሬ አስታወቀ። ተጠባባቂ ብርጌድ ክፍለ ጦሮቹ የተላኩት እስራኤል በደቡባዊ ጋዛ በምድር ጦር ጥቃት ለመክፈት ...
የዩናዩትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የሀገራትን የሰብአዊ መብቶች አያያዝ በተመለከተ የሚያወጣውን ዓመታዊ ሪፖርት በትላንትናው ዕለት ይፋ አድርጓል። ሚኒስቴር መሥሪያ ቤቱ ትላንት ሚያዚያ ...
"ለንደን ማራቶን" በሳምንቱ መገባደጃ ላይ ተካሒዷል። በሁለቱም ጾታዎች ምድብ የተደረጉ ውድድሮችን፣ ኬኒያውያን አትሌቶች በቀዳሚነት ሲያጠናቅቁ፣ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ሁለተኛ ደረጃን ይዘዋል። ...
በራያ አላማጣ፣ ዛታ እና ኦፍላ ወረዳዎች በተቀሰቀሰው የጸጥታ ችግር፣ ወደ ሰሜን ወሎ እና ዋግ ኽምራ ብሔረሰብ ዞኖች የተፈናቀሉ ሰዎች ቁጥር 50ሺሕ መድረሱን፣ የተባበሩት መንግሥታት የሰብአዊ ጉዳዮች ...
የአዲስ አበባ ቀደምት ሰፈሮች በግንዛቤ እጥረት እየፈረሱ እንደኾነ የገለጹት ታዋቂው አርክቴክት ፋሲል ጊዮርጊስ፣ ለጸጸት ከመከተሉ በፊት ሳይፈርሱ የቀሩ ቅርሶችን ለማዳን መንግሥት ትኩረት እንዲሰጥ ...
ከሦስት ወራት በፊት የታገቱት፣ በአማራ ክልል የኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን የግብርና ጽሕፈት ቤት ኃላፊ እና ሦስት ባልደረቦቻቸው ደብዛቸው በመጥፋቱ ስጋት ውስጥ መውደቃቸውን ቤተሰቦቻቸው ...